Hud 11:105

Compare 2 Amharic translations

يَوْمَ يَأْتِ لَا تَكَلَّمُ نَفْسٌ إِلَّا بِإِذْنِهِ ۚ فَمِنْهُمْ شَقِيٌّ وَسَعِيدٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በሚመጣ ቀን ማንኛዋም ነፍስ በእርሱ ፈቃድ ቢሆን እንጂ አትናገርም፡፡ ከነሱም መናጢና ዕድለኛም አልለ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በሚመጣ ቀን ማንኛዉም ነፍስ በእርሱ ፈቃድ ቢሆን እንጂ አትናገርም። ከእነርሱም መናጢም (እድለቢስ) እድለኛም አለ።

Africa Academy