Hud 11:113

Compare 2 Amharic translations

وَلَا تَرْكَنُوا إِلَى الَّذِينَ ظَلَمُوا فَتَمَسَّكُمُ النَّارُ وَمَا لَكُمْ مِنْ دُونِ اللَّهِ مِنْ أَوْلِيَاءَ ثُمَّ لَا تُنْصَرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ወደእነዚያም ወደ በደሉት አትጠጉ፡፡ እሳት ትነካችኋለችና፡፡ ከአላህም ሌላ ጠባቂዎች የሏችሁም፡፡ ከዚያም አትረድዱም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ወደ እነዚያም ወደ በደሉት ህዝቦች አትዘንበሉ። እሳት ትነካችኋለችና። ከአላህ ሌላ ጠባቂዎች የሏችሁም ከዚያ አትረዱም።

Africa Academy