Hud 11:15

Compare 2 Amharic translations

مَنْ كَانَ يُرِيدُ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا وَزِينَتَهَا نُوَفِّ إِلَيْهِمْ أَعْمَالَهُمْ فِيهَا وَهُمْ فِيهَا لَا يُبْخَسُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ቅርቢቱን ሕይወትና ጌጧን የሚሹ የሆኑትን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) በእርሷ ውስጥ ወደነሱ እንሞላላቸዋለን፡፡ እነሱም በርሷ ውስጥ ምንም አይጎድልባቸውም፤

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ቅርቢቱን ህይወትና ጌጧን የሚሹ የሆኑትን ሁሉ የሥራዎቻቸውን (ምንዳ) በእርሷ ውስጥ ወደ እነርሱ እንሞላላቸዋለን። እነርሱም በእርሷ ውስጥ ምንም አይጎድልባቸዉም።

Africa Academy