Hud 11:20

Compare 2 Amharic translations

أُولَٰئِكَ لَمْ يَكُونُوا مُعْجِزِينَ فِي الْأَرْضِ وَمَا كَانَ لَهُمْ مِنْ دُونِ اللَّهِ مِنْ أَوْلِيَاءَ ۘ يُضَاعَفُ لَهُمُ الْعَذَابُ ۚ مَا كَانُوا يَسْتَطِيعُونَ السَّمْعَ وَمَا كَانُوا يُبْصِرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ በምድር ውስጥ (ከአላህ) የሚያመልጡ አልነበሩም፡፡ ከአላህም ሌላ ለእነርሱ ረዳቶች አልነበሯቸውም፡፡ ለእነሱ ቅጣቱ ይደራረብላቸዋል፡፡ (እውነትን) መስማትን የሚችሉ አልነበሩም የሚያዩም አልነበሩም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያም በምድር ውስጥ ከአላህ የሚያመልጡ አልነበሩም። ከአላህ ሌላ ለእነርሱ ረዳቶች አልነበሯቸዉም። ለእነርሱ ቅጣቱ ይደራረብላቸዋል። እውነትን መስማትን የሚችሉ አልነበሩም። የሚያዩም አልነበሩም።

Africa Academy