Hud 11:50

Compare 2 Amharic translations

وَإِلَىٰ عَادٍ أَخَاهُمْ هُودًا ۚ قَالَ يَا قَوْمِ اعْبُدُوا اللَّهَ مَا لَكُمْ مِنْ إِلَٰهٍ غَيْرُهُ ۖ إِنْ أَنْتُمْ إِلَّا مُفْتَرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ወደ ዓድም ወንድማቸውን ሁድን (ላክን)፡፡ አላቸው፡- «ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም፡፡ እናንተም ቀጣፊዎች እንጂ ሌላ አይደላችሁም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ወደ ዓድም ወንድማቸውን ሁድን ላክን። አላቸው፡ «ወገኖቼ ሆይ! አላህን ብቻ ተገዙ። ከእርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም። እናንተ ቀጣፊዎች እንጂ ሌላ አይደላችሁም።

Africa Academy