Hud 11:52

Compare 2 Amharic translations

وَيَا قَوْمِ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ ثُمَّ تُوبُوا إِلَيْهِ يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُمْ مِدْرَارًا وَيَزِدْكُمْ قُوَّةً إِلَىٰ قُوَّتِكُمْ وَلَا تَتَوَلَّوْا مُجْرِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ሕዝቦቼም ሆይ! ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ ከዚያም ወደርሱ ተጸጸቱ፡፡ ዝናብን በእናንተ ላይ ተከታታይ አድርጎ ይልክላችኋልና፡፡ ወደ ኃይላችሁም ኃይልን ይጨምርላችኋል፡፡ አመጸኞችም ሆናችሁ አትሽሹ፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ህዝቦቼ ሆይ! ጌታችሁን ምህረትን ለምኑት። ከዚያ ወደ እርሱ ተጸጸቱ። ዝናብን በእናንተ ላይ ተከታታይ አድርጎ ይልክላችኋልና። ወደ ኃይላችሁም ሀይልን ይጨምርላችኋል። አመጸኞችም ሆናችሁ አትሽሹ።»

Africa Academy