Hud 11:59

Compare 2 Amharic translations

وَتِلْكَ عَادٌ ۖ جَحَدُوا بِآيَاتِ رَبِّهِمْ وَعَصَوْا رُسُلَهُ وَاتَّبَعُوا أَمْرَ كُلِّ جَبَّارٍ عَنِيدٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይህች (ነገድ) ዓድ ናት፡፡ በጌታቸው ታምራት ካዱ፡፡ መልክተኞቹንም አመጹ፤ የኃያል ሞገደኛን ሁሉ ትዕዛዝም ተከተሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ይህ ነገድ ዓድ ነው። በጌታቸው ታዐምራት ካዱ። መልዕክተኞቹንም አመጹ። የኃያል ሞገደኛን ሁሉ ትዕዛዝም ተከተሉ።

Africa Academy