Hud 11:6

Compare 2 Amharic translations

وَمَا مِنْ دَابَّةٍ فِي الْأَرْضِ إِلَّا عَلَى اللَّهِ رِزْقُهَا وَيَعْلَمُ مُسْتَقَرَّهَا وَمُسْتَوْدَعَهَا ۚ كُلٌّ فِي كِتَابٍ مُبِينٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በምድርም ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ የለችም ምግቧ በአላህ ላይ ያለ ቢኾን እንጂ፡፡ ማረፊያዋንም መርጊያዋንም ያውቃል፡፡ ሁሉም ግልጽ በሆነው መጽሐፍ ውስጥ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በምድርም ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ የለችም ምግቧ በአላህ ላይ ቢሆን እንጂ። (አላህ) ማረፊያዋንም ሆነ መርጊያዋን ያውቃል። ሁሉም ነገር ግልጽ በሆነው መጽሐፍ ውስጥ ነው።

Africa Academy