Hud 11:71

Compare 2 Amharic translations

وَامْرَأَتُهُ قَائِمَةٌ فَضَحِكَتْ فَبَشَّرْنَاهَا بِإِسْحَاقَ وَمِنْ وَرَاءِ إِسْحَاقَ يَعْقُوبَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሚስቱም የቆመች ስትኾን (አትፍራ አሉት) ሳቀችም፡፡ በኢስሐቅም አበሰርናት፡፡ ከኢስሐቅም በኋላ (በልጁ) በያዕቁብ (አበሰርናት)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሚስቱም ቁማ ነበርና ሳቀች። እናም በኢስሓቅ አበሰርናት። ከኢስሐቅም በኋላ በልጁ በየዕቁብ አበሰርናት።

Africa Academy