Hud 11:73

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا أَتَعْجَبِينَ مِنْ أَمْرِ اللَّهِ ۖ رَحْمَتُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ عَلَيْكُمْ أَهْلَ الْبَيْتِ ۚ إِنَّهُ حَمِيدٌ مَجِيدٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ከአላህ ትዕዛዝ ትደነቂያለሽን የአላህ ችሮታና በረከቶቹ በእናንተ (በኢብራሂም) ቤተሰቦች ላይ ይሁን እርሱ ምስጉን ለጋስ ነውና» አሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«በአላህ ትዕዛዝ ትደነቂያለሽን?። የአላህ እዝነትና በረከት በእናንተ በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ ይሁን። እሱ ምስጉንና ክብሩ የላቀ ነውና።» አሉ።

Africa Academy