Hud 11:76

Compare 2 Amharic translations

يَا إِبْرَاهِيمُ أَعْرِضْ عَنْ هَٰذَا ۖ إِنَّهُ قَدْ جَاءَ أَمْرُ رَبِّكَ ۖ وَإِنَّهُمْ آتِيهِمْ عَذَابٌ غَيْرُ مَرْدُودٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ኢብራሂም ሆይ! ከዚህ (ክርክር) ተው፡፡ እነሆ የጌታህ ትዕዛዝ በእርግጥ መጥቷል፡፡ እነሱም የማይመለስ ቅጣት የሚመጣባቸው ናቸው» (አሉት)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(እነርሱም አሉት): «ኢብራሂም ሆይ! ይህን ክርክር ተው። እነሆ የጌታህ ትዕዛዝ በእርግጥ መጥቷል። እነርሱም የማይመለስ ቅጣት የሚመጣባቸው ናቸው።»

Africa Academy