Yusuf 12:110

Compare 2 Amharic translations

حَتَّىٰ إِذَا اسْتَيْأَسَ الرُّسُلُ وَظَنُّوا أَنَّهُمْ قَدْ كُذِبُوا جَاءَهُمْ نَصْرُنَا فَنُجِّيَ مَنْ نَشَاءُ ۖ وَلَا يُرَدُّ بَأْسُنَا عَنِ الْقَوْمِ الْمُجْرِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

መልክተኞቹም ተስፋ በቆረጡና እነርሱ በእርግጥ የተዋሹ መኾናቸውን በተጠራጠሩ ጊዜ እርዳታችን መጣላቸው፡፡ (እኛ) የምንሻውም ሰው እንዲድን ተደረገ፡፡ ቅጣታችንም ከአጋሪዎቹ ሕዝቦች ላይ አይመለስም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

መልዕክተኞች ተስፋ በቆረጡና (ሕዝቦቻቸዉም) እነርሱ (መልዕክተኞቹ) በእርግጥ የተዋሹ መሆናቸውን ባሰቡ ጊዜ እርዳታችን መጣላቸው። ከዚያ እኛ የምንፈልገው ሰው እንዲድን ተደረገ። ቅጣታችንም ከአመፀኞቹ ህዝቦች ላይ አይመለስም።

Africa Academy