መንገደኞችም መጡ፡፡ ውሃ ቀጂያቸውንም ላኩ፡፡ አኮሊውንም (ወደ ጉድጓዱ) ሰደደ «የምስራች! ይህ ወጣት ልጅ ነው» አለ፡፡ ሸቀጥ አድርገውም ደበቁት፡፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
Yusuf 12:19
Compare 2 Amharic translations
وَجَاءَتْ سَيَّارَةٌ فَأَرْسَلُوا وَارِدَهُمْ فَأَدْلَىٰ دَلْوَهُ ۖ قَالَ يَا بُشْرَىٰ هَٰذَا غُلَامٌ ۚ وَأَسَرُّوهُ بِضَاعَةً ۚ وَاللَّهُ عَلِيمٌ بِمَا يَعْمَلُونَ
DragHold to move · × to hide
መንገደኞችም መጡ። ውሃ ቀጂያቸውንም ላኩ። አኮሌውንም ወደ ጉድጓዱ ሰደደ። «የምስራች! ይህ ልጅ ነው።» አለ። ሸቀጥ አድርገዉም ደበቁት። አላህ የሚሠሩትን ሁሉ አዋቂ ነው።