Yusuf 12:42

Compare 2 Amharic translations

وَقَالَ لِلَّذِي ظَنَّ أَنَّهُ نَاجٍ مِنْهُمَا اذْكُرْنِي عِنْدَ رَبِّكَ فَأَنْسَاهُ الشَّيْطَانُ ذِكْرَ رَبِّهِ فَلَبِثَ فِي السِّجْنِ بِضْعَ سِنِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለዚያም ከሁለቱ እርሱ የሚድን መሆኑን ለተጠራጠረው እጌታህ ዘንድ አስታውሰኝ አለው፡፡ ጌታውንም ከማስታወስ ሰይጣን አስረሳው፡፡ ለጥቂት ዓመታትም በወህኒ ቤቱ ውስጥ ቆየ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለዚያም ከሁለቱ እርሱ የሚድን መሆኑን ላወቀው እጌታህ ዘንድ አስታውሰኝ አለው። ጌታውንም ከማስታወስ ሰይጣን አስረሳው። ለጥቂት ዓመታትም በወህኒ ቤቱ ውስጥ ቆየ።

Africa Academy