Yusuf 12:44

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا أَضْغَاثُ أَحْلَامٍ ۖ وَمَا نَحْنُ بِتَأْوِيلِ الْأَحْلَامِ بِعَالِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«የሕልሞች ቅዠቶች ናቸው፡፡ እኛም የሕልሞችን ፍች ዐዋቂዎች አይደለንም» አሉት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ሕልሞችህ ቅዠቶች ናቸው። እኛም የሕልሞችን ፍች አዋቂዎች አይደለንም።» አሉት።

Africa Academy