Yusuf 12:58

Compare 2 Amharic translations

وَجَاءَ إِخْوَةُ يُوسُفَ فَدَخَلُوا عَلَيْهِ فَعَرَفَهُمْ وَهُمْ لَهُ مُنْكِرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የዩሱፍ ወንድሞችም መጡ፡፡ በእርሱም ላይ ገቡ፡፡ እነሱም እርሱን የሳቱት ሲሆኑ ዐወቃቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የዩሱፍ ወንድሞችም መጡ በእርሱም ላይ ገቡ። እነርሱም እርሱን የሳቱት ሲሆኑ አወቃቸው።

Africa Academy