Yusuf 12:95

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا تَاللَّهِ إِنَّكَ لَفِي ضَلَالِكَ الْقَدِيمِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«በአላህ እንምላለን፡፡ አንተ በእርግጥ በቀድሞው ስህተትህ ውስጥ ነህ» አሉት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«በአላህ እንምላለን! አንተ በእርግጥ እስካሁንም በዚያው በቀድሞው ስህተትህ ውስጥ ነህ።» አሉት።

Africa Academy