Ibrahim 14:34

Compare 2 Amharic translations

وَآتَاكُمْ مِنْ كُلِّ مَا سَأَلْتُمُوهُ ۚ وَإِنْ تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ إِنَّ الْإِنْسَانَ لَظَلُومٌ كَفَّارٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው፡፡ የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ ሰው በጣም በደለኛ ከሓዲ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው። የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ እንኳ አትዘልቁትም። ሰው በጣም በደለኛና ከሓዲ ነው።

Africa Academy