Ibrahim 14:36

Compare 2 Amharic translations

رَبِّ إِنَّهُنَّ أَضْلَلْنَ كَثِيرًا مِنَ النَّاسِ ۖ فَمَنْ تَبِعَنِي فَإِنَّهُ مِنِّي ۖ وَمَنْ عَصَانِي فَإِنَّكَ غَفُورٌ رَحِيمٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ጌታዬ ሆይ! እነርሱ (ጣዖታት) ከሰዎች ብዙዎችን አሳስተዋልና፡፡ የተከተለኝም ሰው እርሱ ከኔ ነው፡፡ ትእዛዜንም የጣሰ ሰው አንተ መሓሪ አዛኝ ነህ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ጌታዬ ሆይ! እነርሱ (ጣኦታቱ) ከሰዎች ብዙዎችን አሳስተዋልና። የተከተለኝም ሰው እርሱ ከእኔ ነው። ትዕዛዜን የጣሰ ሰው ግን አንተ መሓሪና አዛኝ ነህ።

Africa Academy