Ibrahim 14:46

Compare 2 Amharic translations

وَقَدْ مَكَرُوا مَكْرَهُمْ وَعِنْدَ اللَّهِ مَكْرُهُمْ وَإِنْ كَانَ مَكْرُهُمْ لِتَزُولَ مِنْهُ الْجِبَالُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(በነቢዩ ላይ) ሴራቸውንም በእርግጥ አሴሩ፡፡ ሴራቸውም (ቅጣቱ) አላህ ዘንድ ነው፡፡ ሴራቸውም ኮረብታዎች በእርሱ የሚወገዱበት አልነበረም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(በነብዩ ላይ) ሴራቸውንም በእርግጥ አሴሩ። ሴራቸዉም ቅጣቱ አላህ ዘንድ ነው። ሴራቸዉም ኮረብታዎች በእርሱ የሚወገዱበት አልነበረም።

Africa Academy