Al-Hijr 15:16

Compare 2 Amharic translations

وَلَقَدْ جَعَلْنَا فِي السَّمَاءِ بُرُوجًا وَزَيَّنَّاهَا لِلنَّاظِرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በሰማይም ላይ ቡርጆችን በእርግጥ አድርገናል፡፡ ለተመልካቾችም (በከዋክብት) አጊጠናታል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በሰማይም ላይ ከዋክብትን በእርግጥ አድርገናል (ፈጥረናል)። ለተመልካቾችም በከዋክብት አጊጠናታል።

Africa Academy