Al-Hijr 15:22

Compare 2 Amharic translations

وَأَرْسَلْنَا الرِّيَاحَ لَوَاقِحَ فَأَنْزَلْنَا مِنَ السَّمَاءِ مَاءً فَأَسْقَيْنَاكُمُوهُ وَمَا أَنْتُمْ لَهُ بِخَازِنِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ነፋሶችንም (ደመናን) ተሸካሚዎች አድርገን ላክን፡፡ ከሰማይም (ከደመና) ዝናብን አወረድን፡፡ እርሱንም አጠጣናችሁ፡፡ እናንተም ለእርሱ አድላቢዎች አይደላችሁም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ንፋስን ደመናን ተሸካሚዎች አድርገን ላክን። ከሰማይም ከደመና ዝናብን አወረድን። እርሱንም አጠጣናችሁ። እናንተ ለእርሱ አድላቢዎች (አከማቾች) አይደላችሁም።

Africa Academy