Al-Hijr 15:32

Compare 2 Amharic translations

قَالَ يَا إِبْلِيسُ مَا لَكَ أَلَّا تَكُونَ مَعَ السَّاجِدِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(አላህም) «ኢብሊስ ሆይ! ከሰጋጆቹ ጋር የማትኾን ላንተ ምን ምክንያት አለህ» አለው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህም፡ «ኢብሊስ ሆይ! ከሰጋጆቹ ጋር የማትሆን ላንተ ምን ምክንያት አለህ?» አለው።

Africa Academy