Al-Hijr 15:52

Compare 2 Amharic translations

إِذْ دَخَلُوا عَلَيْهِ فَقَالُوا سَلَامًا قَالَ إِنَّا مِنْكُمْ وَجِلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በእርሱ ላይ በገቡና ሰላም ባሉት ጊዜ የኾነውን (አስታውስ)፡፡ (እርሱም) «እኛ ከእናንተ ፈሪዎች ነን» አላቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በእርሱ ላይ በገቡና ሰላም ባሉት ጊዜ (የሆነውን አስታውስ)። እርሱም፡- «እኛ ከናንተ ፈሪዎች ነን።» አላቸው።

Africa Academy