Al-Hijr 15:66

Compare 2 Amharic translations

وَقَضَيْنَا إِلَيْهِ ذَٰلِكَ الْأَمْرَ أَنَّ دَابِرَ هَٰؤُلَاءِ مَقْطُوعٌ مُصْبِحِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ወደርሱም ያንን ትእዛዝ አወረድን፡፡ (እርሱም) የእነዚህ (ሕዝቦች) መጨረሻ ያነጉ ሲኾኑ (ሥራቸው) መቆረጥ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ወደ እርሱም ያንን ትዕዛዝ አወረድን ። እርሱም የእነዚህ ሕዝቦች መጨረሻቸው (ሥረ መሠረታቸው) ያነጉ ሲሆኑ የሚቆረጥ መሆኑ ነው።

Africa Academy