Al-Hijr 15:8

Compare 2 Amharic translations

مَا نُنَزِّلُ الْمَلَائِكَةَ إِلَّا بِالْحَقِّ وَمَا كَانُوا إِذًا مُنْظَرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

መላእክትን በእውነት (በቅጣት) እንጂ አናወርድም፡፡ ያን ጊዜም የሚቆዩ አይደሉም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

መላእክትን ደግሞ በእውነት (በቅጣት) እንጂ አናወርድም። ያን ጊዜም የሚቆዩ ጊዜ የሚሰጣቸው አይደሉም።

Africa Academy