«አላህን ጥሩ፤ ወይም አልረሕማንን ጥሩ፤ (ከሁለቱ) ማንኛውንም ብትጠሩ (መልካም ነው)፡፡ ለእርሱ መልካም ስሞች አሉትና» በላቸው፡፡ በስግደትህም (ስታነብ) አትጩህ፡፡ በእርሷም ድምጽህን ዝቅ አታድርግ በዚህም መካከል መንገድን ፈልግ፡፡
Al-Isra' 17:110
Compare 2 Amharic translations
قُلِ ادْعُوا اللَّهَ أَوِ ادْعُوا الرَّحْمَٰنَ ۖ أَيًّا مَا تَدْعُوا فَلَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ ۚ وَلَا تَجْهَرْ بِصَلَاتِكَ وَلَا تُخَافِتْ بِهَا وَابْتَغِ بَيْنَ ذَٰلِكَ سَبِيلًا
DragHold to move · × to hide
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) «አላህን ጥሩ ወይም አር-ረህማንን ጥሩ። ማንኛውንም ስም ብትጠሩ መልካም ነው። ለእርሱ ብዙ መልካም ስሞች አሉትና።» በላቸው። በሶላትህም ስታነብ በጣም ድምጽህን አትጩህ። በእርሷም በጣም ድምጽህን ዝቅ አታድርግ። በሁለቱ መካከል የሆነ መንገድን ፈልግ።