Al-Isra' 17:16

Compare 2 Amharic translations

وَإِذَا أَرَدْنَا أَنْ نُهْلِكَ قَرْيَةً أَمَرْنَا مُتْرَفِيهَا فَفَسَقُوا فِيهَا فَحَقَّ عَلَيْهَا الْقَوْلُ فَدَمَّرْنَاهَا تَدْمِيرًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከተማንም ለማጥፋት በፈለግን ጊዜ ባለ ጸጋዎችዋን እናዛለን፡፡ በውስጧም ያምጻሉ፡፡ በእርሷም ላይ ቃሉ (ቅጣቱ) ይፈጸምባታል፡፡ ማጥፋትንም እናጠፋታለን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ማንኛዋንም ከተማ ለማጥፋት በፈለግን ጊዜ ባለ ጸጋዎችዋን (በመታዘዝ) እናዛቸዋለን። በውስጧም ያምፃሉ። በእርሷም ላይ የቅጣት ቃሉ ይፈጸምባታል። ከዚያም ማውደምን እናወድማታለን።

Africa Academy