Al-Isra' 17:20

Compare 2 Amharic translations

كُلًّا نُمِدُّ هَٰؤُلَاءِ وَهَٰؤُلَاءِ مِنْ عَطَاءِ رَبِّكَ ۚ وَمَا كَانَ عَطَاءُ رَبِّكَ مَحْظُورًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሁሉንም እነዚህንና እነዚያን ከጌታህ ስጦታ (በዚህ ዓለም) እንጨምርላቸዋለን፡፡ የጌታህም ስጦታ (በዚች ዓለም) ክልክል አይደለም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሁሉንም እነዚህንም እነዚያንም ከጌታህ ስጦታ በዚህ ዓለም እንጨምርላቸዋለን። የጌታህም ስጦታ በዚች ዓለም ክልክል አይደለም።

Africa Academy