Al-Isra' 17:29

Compare 2 Amharic translations

وَلَا تَجْعَلْ يَدَكَ مَغْلُولَةً إِلَىٰ عُنُقِكَ وَلَا تَبْسُطْهَا كُلَّ الْبَسْطِ فَتَقْعُدَ مَلُومًا مَحْسُورًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እጅህንም ወደ አንገትህ የታሰረች አታድርግ፡፡ መዘርጋትንም ሁሉ አትዘርጋት፤ የተወቀስክ የተቆጨኽ ትኾናለህና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እጅህን ወደ አንገትህ ታጥፋ የታሠረች አታድርግ። መዘርጋትንም ሁሉ አትዘርጋት። የተወቀስክና የተቆጨህ ትሆናለህና።

Africa Academy