ልጆቻችሁንም ድኽነትን ለመፍራት አትግደሉ፡፡ እኛ እንመግባቸዋለን፡፡ እናንተንም (እንመግባለን)፡፡ እነርሱን መግደል ታላቅ ኃጢኣት ነውና፡፡
Al-Isra' 17:31
Compare 2 Amharic translations
وَلَا تَقْتُلُوا أَوْلَادَكُمْ خَشْيَةَ إِمْلَاقٍ ۖ نَحْنُ نَرْزُقُهُمْ وَإِيَّاكُمْ ۚ إِنَّ قَتْلَهُمْ كَانَ خِطْئًا كَبِيرًا
DragHold to move · × to hide
(ሰዎች ሆይ!) ልጆቻችሁንም ድህነትን በመፍራት አትግደሉ። እኛ እንመግባቸዋለን። እናንተንም እንመግባችኋለን። እነርሱን መግደል ታላቅ ኃጢአት ነውና።