Al-Isra' 17:53

Compare 2 Amharic translations

وَقُلْ لِعِبَادِي يَقُولُوا الَّتِي هِيَ أَحْسَنُ ۚ إِنَّ الشَّيْطَانَ يَنْزَغُ بَيْنَهُمْ ۚ إِنَّ الشَّيْطَانَ كَانَ لِلْإِنْسَانِ عَدُوًّا مُبِينًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለባሮቼም በላቸው፡- ያችን እርሷ መልካም የኾነችውን (ቃል) ይናገሩ፡፡ ሰይጣን በመካከላቸው ያበላሻልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ለባሮቼም ንገራቸው። መልካም የሆነችውን ቃል ብቻ ይናገሩ። ሰይጣን በመካከላቸው ያበላሻልና። ሰይጣን ለሰው ልጆች ግልጽ ጠላት ነውና።

Africa Academy