«እነዚያን ከእርሱ ሌላ (አማልክት) የምትሏቸውን ጥሩ፡፡ ከእናንተም ላይ ጉዳትን ማስወገድን (ወደ ሌላ) ማዞርንም አይችሉም» በላቸው፡፤
Al-Isra' 17:56
Compare 2 Amharic translations
قُلِ ادْعُوا الَّذِينَ زَعَمْتُمْ مِنْ دُونِهِ فَلَا يَمْلِكُونَ كَشْفَ الضُّرِّ عَنْكُمْ وَلَا تَحْوِيلًا
DragHold to move · × to hide
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) በላቸው (ጣዖታዊያን ሆይ!) « እነዚያን ከእርሱ ሌላ አማልክት የምትሏቸውን እስቲ ጥሯቸው። ከናንተም ላይ ጉዳትን ማስወገድን ወደ ሌላ ማዞርንም አይችሉም።»።