Al-Isra' 17:6

Compare 2 Amharic translations

ثُمَّ رَدَدْنَا لَكُمُ الْكَرَّةَ عَلَيْهِمْ وَأَمْدَدْنَاكُمْ بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَجَعَلْنَاكُمْ أَكْثَرَ نَفِيرًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከዚያም (በኋላ) ለእናንተ በእነሱ ላይ ድልን መለስንላችሁ፡፡ በገንዘቦችና በወንዶች ልጆችም ጨመርንላችሁ፡፡ በወገንም የበዛችሁ አደረግናችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(የኢስራኢል ልጆች ሆይ!) ከዚያም በኋላ በእነርሱ ላይ የድል አድራጊነትን እድል ሰጠናችሁ። ገንዘብንና ወንዶች ልጆችንም ለገስናችሁ። በሰው ኃይልም ብዙ አደረግናችሁ።

Africa Academy