Al-Isra' 17:64

Compare 2 Amharic translations

وَاسْتَفْزِزْ مَنِ اسْتَطَعْتَ مِنْهُمْ بِصَوْتِكَ وَأَجْلِبْ عَلَيْهِمْ بِخَيْلِكَ وَرَجِلِكَ وَشَارِكْهُمْ فِي الْأَمْوَالِ وَالْأَوْلَادِ وَعِدْهُمْ ۚ وَمَا يَعِدُهُمُ الشَّيْطَانُ إِلَّا غُرُورًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ከእነሱ የቻልከውንም ሰው በድምጽህ አታል፡፡ በእነሱም ላይ በፈረሰኞችህ፣ በእግረኞችህም ኾነህ ገልብ፡፡ በገንዘቦቻቸውም፣ በልጆቻቸውም ተጋራቸው፣ ተስፋ ቃልም ግባላቸው፡፡ ሰይጣንም ማታለልን እንጂ ተስፋ ቃልን አይገባላቸውም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ከእነርሱ የቻልከውንም ሰው በድምጽህ ገፋፋ። በእነርሱም ላይ በፈረሰኞችህና በእግረኞችህ ጩኽባቸው (ዝመትባቸው)። በገንዘቦቻቸዉም በልጆቻቸዉም ተጋራቸው። የተስፋ ቃልም ግባላቸው።» ሰይጣንም ማታለልን እንጂ ተስፋ ቃልን አይገባላቸዉም።

Africa Academy