Al-Isra' 17:78

Compare 2 Amharic translations

أَقِمِ الصَّلَاةَ لِدُلُوكِ الشَّمْسِ إِلَىٰ غَسَقِ اللَّيْلِ وَقُرْآنَ الْفَجْرِ ۖ إِنَّ قُرْآنَ الْفَجْرِ كَانَ مَشْهُودًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሶላትን ከፀሐይ መዘንበል እስከ ሌሊት ጨለማ ድረስ ስገድ፡፡ የጎህንም ቁርኣን (ሶላት) ስገድ፡፡ የጎህ ቁርአን (ሶላት) (መላእክት) የሚጣዱት ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሶላትን ከጸሐይ መዘንበል እስከ ሌሊት ጨለማ ድረስ ስገድ። የጎህንም ሶላት ስገድ። የጎህ ሶላት መላዕክት የሚገኙበት ነውና።

Africa Academy