Al-Isra' 17:85

Compare 2 Amharic translations

وَيَسْأَلُونَكَ عَنِ الرُّوحِ ۖ قُلِ الرُّوحُ مِنْ أَمْرِ رَبِّي وَمَا أُوتِيتُمْ مِنَ الْعِلْمِ إِلَّا قَلِيلًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከሩሕም ይጠይቁሃል፡፡ «ሩሕ ከጌታዬ ነገር ነው ከዕውቀትም ጥቂትን እንጂ አልተሰጣችሁም» በላቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) (ከሓዲያን) ስለ ሩህ ይጠይቁሃል። «ሩህ ከጌታዬ ነገር ነው። ከእውቀትም ጥቂትን እንጂ አልተሰጣችሁም።» በላቸው።

Africa Academy