Al-Kahf 18:39

Compare 2 Amharic translations

وَلَوْلَا إِذْ دَخَلْتَ جَنَّتَكَ قُلْتَ مَا شَاءَ اللَّهُ لَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ ۚ إِنْ تَرَنِ أَنَا أَقَلَّ مِنْكَ مَالًا وَوَلَدًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«አትክልትህንም በገባህ ጊዜ አላህ የሻው ይኾናል፤ በአላህ ቢኾን እንጂ ኀይል የለም፤ አትልም ኖሯልን እኔን በገንዘብም በልጅም ካንተ በጣም ያነስኩ ሆኜ ብታየኝ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ወደ አትክልትህ በገባህ ጊዜ ‹አላህ የሻው ሆኗል። በአላህ ቢሆን እንጂ ሀይልም የለም› አትልም ኖሯልን? እኔን በገንዘብም ሆነ በልጅ ካንተ ያነስኩ ሆኜ ብታየኝ፤

Africa Academy