Al-Kahf 18:46

Compare 2 Amharic translations

الْمَالُ وَالْبَنُونَ زِينَةُ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِنْدَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ገንዘብና ወንዶች ልጆች የቅርቢቱ ሕይወት ጌጦች ናቸው፡፡ መልካሞቹም ቀሪዎች (ሥራዎች) እጌታህ ዘንድ በምንዳ በላጭ ናቸው፡፡ በተስፋም በላጭ ናቸው፡፤

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ገንዘብና ልጆች የቅርቢቱ ህይወት ጌጦች ናቸው። መልካም ቀሪ ሥራዎች ግን በጌታህ ዘንድ በምንዳ በላጭ ናቸው። በተስፋም በላጭ ናቸው።

Africa Academy