Al-Kahf 18:76

Compare 2 Amharic translations

قَالَ إِنْ سَأَلْتُكَ عَنْ شَيْءٍ بَعْدَهَا فَلَا تُصَاحِبْنِي ۖ قَدْ بَلَغْتَ مِنْ لَدُنِّي عُذْرًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ከርሷ (ከአሁኒቱ ጊዜ) በኋላ ከምንም ነገር ብጠይቅህ አትጎዳኘኝ፡፡ ከእኔ የይቅርታን መጨረሻ በእርግጥ ደርሰሃል» አለው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ከአሁኒቱ በኋላ ከምንም ነገር ብጠይቅህ አትጎዳኘኝ። ከእኔ የይቅርታን መጨረሻ በእርግጥ ደርሰሃል።» አለው።

Africa Academy