Al-Kahf 18:90

Compare 2 Amharic translations

حَتَّىٰ إِذَا بَلَغَ مَطْلِعَ الشَّمْسِ وَجَدَهَا تَطْلُعُ عَلَىٰ قَوْمٍ لَمْ نَجْعَلْ لَهُمْ مِنْ دُونِهَا سِتْرًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ወደ ፀሐይ መውጫ በደረሰም ጊዜ ለእነሱ ከበታችዋ መከለያን ባላደረግንላቸው ሕዝቦች ላይ ስትወጣ አገኛት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ወደ ጸሐይ መውጫ በደረሰም ጊዜ ለእነርሱ ከበታቿ መከለያን ባላደረግንላቸው ህዝቦች ላይ ስትወጣ አገኛት።

Africa Academy