Al-Kahf 18:98

Compare 2 Amharic translations

قَالَ هَٰذَا رَحْمَةٌ مِنْ رَبِّي ۖ فَإِذَا جَاءَ وَعْدُ رَبِّي جَعَلَهُ دَكَّاءَ ۖ وَكَانَ وَعْدُ رَبِّي حَقًّا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ይህ (ግድብ) ከጌታዬ ችሮታ ነው፡፡ የጌታየም ቀጠሮ በመጣ ጊዜ እንኩትኩት ያደርገዋል፡፡ የጌታዬም ቀጠሮ ተረጋገጠ ነው» አለ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ይህ ግድብ ከጌታዬ ችሮታዎች ነው። የጌታዬ ቀጠሮ በመጣ ጊዜ እንኩትኩት ያደርገዋል። የጌታዬም ቀጠሮ የተረጋገጠ ነው።» አለ።

Africa Academy