እናንተ ያመናችሁ ሆይ! (ለነቢዩ) ራዒና አትበሉ፡፡ ተመለከትን በሉም፡፡ ስሙም፤ ለከሓዲዎችም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡
Al-Baqarah 2:104
Compare 2 Amharic translations
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَقُولُوا رَاعِنَا وَقُولُوا انْظُرْنَا وَاسْمَعُوا ۗ وَلِلْكَافِرِينَ عَذَابٌ أَلِيمٌ
DragHold to move · × to hide
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! (ለነብዩ) "ራዒና" አትበሉ። “ኡንዙርና” (ተመልከተን) በሉ። የምትባሉትንም ስሙ። ለካሃዲያን አሳማሚ ቅጣት ተዘጋጅቶላቸዋል።