Al-Baqarah 2:134

Compare 2 Amharic translations

تِلْكَ أُمَّةٌ قَدْ خَلَتْ ۖ لَهَا مَا كَسَبَتْ وَلَكُمْ مَا كَسَبْتُمْ ۖ وَلَا تُسْأَلُونَ عَمَّا كَانُوا يَعْمَلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይህች (የተወሳችው) በእርግጥ ያለፈች ሕዝብ ናት፡፡ ለርሷ የሠራችው (ምንዳ) አላት፡፡ ለናንተም የሠራችሁት (ምንዳ) አላችሁ፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት አትጠየቁም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነኝህ (ከላይ የተወሱት ህዝቦች) በእርግጥ ያለፉ ሕዝቦች ናቸው። ለእነርሱም የስራቸው ምንዳ አላቸው። ለእናንተም የስራችሁ (ምንዳ) አላችሁ። እነርሱ ይሰሩት በነበረው ፈጽሞ አትጠየቁም።

Africa Academy