የአላህን (የተፈጥሮ) መንክር (እምነት) ያዙ፡፡ በመንከርም ከአላህ ይበልጥ ያማረ ማነው? (ማንም የለም) እኛም ለርሱ ብቻ ተገዢዎች ነን (በሉ)፡፡
Al-Baqarah 2:138
Compare 2 Amharic translations
صِبْغَةَ اللَّهِ ۖ وَمَنْ أَحْسَنُ مِنَ اللَّهِ صِبْغَةً ۖ وَنَحْنُ لَهُ عَابِدُونَ
DragHold to move · × to hide
የአላህን የተፈጥሮ መንከር (እምነት) ያዙ። በመንከርም ከአላህ ይበልጥ ያማረ ማነው? (ማንም የለም)። እኛም ለእርሱ ብቻ ተገዢዎች ነን (በሉ)።