Al-Baqarah 2:141

Compare 2 Amharic translations

تِلْكَ أُمَّةٌ قَدْ خَلَتْ ۖ لَهَا مَا كَسَبَتْ وَلَكُمْ مَا كَسَبْتُمْ ۖ وَلَا تُسْأَلُونَ عَمَّا كَانُوا يَعْمَلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይህቺ በእርግጥ ያለፈች ሕዝብ ናት፤ ለእርሷ የሠራችው አላት፤ ለናንተም የሠራችሁት አላችሁ፤ ይሠሩትም ከነበሩት አትጠየቁም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚህ ያለፉ ሕዝቦች ናቸው። ለእነርሱ የሰሩት አላቸው። ለእናንተም የሰራችሁት አላችሁ። እነርሱ ይሰሩት ከነበሩት አትጠየቁም።

Africa Academy