Al-Baqarah 2:153

Compare 2 Amharic translations

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ታገዙ (ጥንካሬን ፈልጉ)። አላህም ከታጋሾች ጋር ነውና።

Africa Academy