Al-Baqarah 2:16

Compare 2 Amharic translations

أُولَٰئِكَ الَّذِينَ اشْتَرَوُا الضَّلَالَةَ بِالْهُدَىٰ فَمَا رَبِحَتْ تِجَارَتُهُمْ وَمَا كَانُوا مُهْتَدِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚህ እነዚያ ስህተትን በቅንነት የገዙ ናቸው፡፡ ንግዳቸውም አላተረፈችም፤ ቀጥተኞችም አልኾኑም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚህ እነዚያ ስህተትን በቅንነት የገዙ (የለወጡ) ሰዎች ናቸው። እናም ንግዳቸው ትርፋማ አይደለም። ቅኑን መንገድ የተመሩም አልሆኑም።

Africa Academy