Al-Baqarah 2:168

Compare 2 Amharic translations

يَا أَيُّهَا النَّاسُ كُلُوا مِمَّا فِي الْأَرْضِ حَلَالًا طَيِّبًا وَلَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ ۚ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُبِينٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እናንተ ሰዎች ሆይ! በምድር ካለው ነገር የተፈቀደ ጣፋጭ ሲኾን ብሉ፡፡ የሰይጣንን እርምጃዎች አትከታተሉ፡፡ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እናንት ሰዎች ሆይ! በምድር ካለው ነገር የተፈቀደና ጣፋጭ የሆነን ምግብ ብሉ። የሰይጣንንም ዱካዎች (እርምጃዎች) አትከተሉ። እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና።

Africa Academy