Al-Baqarah 2:175

Compare 2 Amharic translations

أُولَٰئِكَ الَّذِينَ اشْتَرَوُا الضَّلَالَةَ بِالْهُدَىٰ وَالْعَذَابَ بِالْمَغْفِرَةِ ۚ فَمَا أَصْبَرَهُمْ عَلَى النَّارِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ ጥመትን በቅንነት ቅጣትንም በምሕረት የገዙ ናቸው፡፡ በእሳት ላይም ምን ታጋሽ አደረጋቸው!

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚህ እነዚያ ስህተትን በቅንነት ቅጣትንም በምህረት የለወጡ ናቸው። በእሳት ላይ ምን ታጋሽ አደረጋቸው?!

Africa Academy